Wednesday 7 June 2017

የባዝሊን ሎሽን ማስታወቂያ



                   የባዝሊን ሎሽን ማስታወቂያ





   ይህ የባዝሊን ሎሽን ሲሆን ማስታወቂያውም ባዝሊን ሎሽን እንዴት አድርጎ ገላን እንደሚያለሰልስ የሚገልፅ ነው ነገር ግን ይህ ማስታወቂያ ስለ ሴት ልጅ ክብር የሚነካና  ስድ የሆነ ማስታወቂያ ነው ምክንያቱም እሴትን ልጅ እርቃንዋን ወይንም እብድ መሆኖን ይገልፃል ይህ ማስታወቂያ  በተለይ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ አፀያፊና ከሰው ልጅ ስብዕና ጋር የሚፃረር ነው፡፡

   ምንም እንኮን ማስታወቂያ በሚሰራበት ጊዜ ፈጠራንና የሰወችን ቀልብ መሳብ ቢኖርበትም ይህ የባዝሊን ሎሽን ማስታወቂያ ግን በተለይ የኢትዮጵያዊያንን ባህል የሚፃረር ነው ፡፡ በመሆኑም ይህ የባዝሊን ሎሽን በሚያስተዋውቅበት ጊዜ አነማን ናቸው የኔ ተጠቃሚ ፣ ምንስ አይነት ባህል ያለው ማህበርሰብ ነው ፣ ከሚያስተዋውቀው ማሂበርሰብ ጋር አብሮ የሚሂደው ማስታወቂያ የየትኛው ሀገር ባህል ነው በማለት ማስታወቂያው መሰራት ይኖርበታል ፡፡

  ነገር ግን ይህ የባዝሊን ሎሽን ማስታወቂያ እራሱን በዚህ አካሄድ ከማስተዋወቁ በፊት ግንዛቤና ምርምር ማድርግ ነበርበት ፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የሌላ ሰው ስብዕናን ስለነካ የሌላ ሰው ክብርን መንካቱ ደግሞ በሰዎች ዘንድ ቁጣና እንዲሁም ስለምርቱ ያላቸው ፍላጎት እንዲቀንስ ያደርጋል ታድያ ይህ ከመሆኑ በፊት ስለ ምርቱ መሸጥ ብቻ ሰይሆን ስለ ሰዎች ማሰብ ይኖርበታል ፡፡

 ታድያ ይህ የባዝሊን ሎሽን ማስታወቂያ ምንም እንኳን እራሱን ማስተዋወቅ ቢኖርበትም የአንዲት እሴትን ገላ ወይንም እርቃኑዋን ሁና ባዝሊን በመቀባት ሳይሆን የሴትን ክብር በማይነካ መልኩ መሆኑ ይኖርበታል ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሰወችን በሚገባቸው መልኩና ቀለል ያለ አገላለፅን በመጠቀም ወይንም የተጠቃሚውን ባህልን መሰርት ያደርገ የሎሽን አጠቃቀም ስርዓትን አግባብነት ባለው ሁኔታ መሆን ይኖርበታል፡፡

ሰላም ባስ





                                                           ሰላም ባስ


ሰላም ባስ ለምቾት አቻ የለውም ዘና ፈታ ብለው ለመጓዝ ካሰቡ ምርጫወትን ሰላም ባስ አድርገው ይጓዙ ዋጋችን ተመጣጣኝ ካሰቡበት ቦታ በፍጥነት እናደርሰወታለን ብቻ እርሰወ ምርጫወትን ከሰላም ባስ ጋር ካደርጉ እውነትም ከዘመኑ ጋር አብረው እየተራመዱ ነው ለምን ቢሉ ደግሞ በዘመናዊ መኪና ከዘመኑ ጋር አብረው ስለዘመኑ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ለተማሪዎች ካሰቡበት ቦታ ባሰቡት ሰዓት እንዲደርሱ በማሰብ ልዩ የሆነ ቅናሽ አድርገናል፡፡ ለምቾቱ ሰላም አንደኛ ነው በአለም::   ሰላም ባስ

Tuesday 6 June 2017

Dasheen beer Advertising



                  Dasheen beer Advertising




 The main function of this notice is to introduce the winner of Association. However, without taking Dasheen Brewery not landings by Arsenal jersey or T-shirt. This ad by Aresenal T-shirit of dation beer by Arsenal opening up anger dies? However, this announcement made to the North London club to promote the choice of writing to the Association by Aresenal T-shirt.

Why this type of advertising used to say that if the majority of football loving cos that most people are supportive of arsenals Association Bram choice has to foot football shirt. However, this announcement is not understated he went to Ethiopia travels to foreign countries such as Ethiopia was able to introduce such football clubs opt for your favorite club.

Ethiopia is not less true that such ads are shown again, because most of the comedic type of advertising from our films, and the ad is viewed with attention.
D ashen beer, then what is the best way by promote D ashen beer introduce promotion country by country, rallies and popular favorite products and our promotion of the use of terms neberibeti expression. Why re going out into the country and outside the country without state product by product yelehāgeru opening custody for a good reputation. If a country, why not re-introduce native product remaining product in another country opening up the country! PM may lose.

In addition, it can also pose a question and dissent are your favorite clothes for working outside the diocese opening production in Ethiopia to promote the achievement of the Dasheen brewery on a variety of Habesha favorite outfits in the country.