Sunday 4 June 2017

ሳንሻይን ካፌ እና ቁርስ ቤት



ሳንሻይን ካፌ እና ቁርስ ቤት
   

 
      ይህ የሳንሻይን ካፌ እና ቁርስ ቤት በቤቱ ካሉት ከሚሸጡት የንግብ አይነቶች እና ካለው ተጨባጭ እውነታ ጋር ፈጽሞ  ሊገናኙ አይችሉም ይህ ማለት በጣም የተጋነነ  ነው።ምክንያቱ ደግሞ ሳንሻን ካፌ እና ቁርስ ቤት የተጻፈው ታፔላ ፎቶወችን በምናያቸው ሰአት በጣም ያማረ እና ውብ ሆኖ አተቀናበረ ነው ። ታዲያ ይህ ማስታወቂያ ከላይ የተጻፈው ታፔላ ሰወችን በማለል ወደ ውስጥ ገብተው በሚጠቀሙበት ሰአት  ካለው የማስታወቂያ አይነት ጋር ፈጽሞ የተለያየ ሆኖ እናገኘዋለን ። 

     ታዲያ ይህ ማስታወቂያ የተጠቀመው ማስታወቂያ ከቤቱ ካሉት አቅርቦቶች አንጻር ስናነጣጥረው አተለያዩ ሁነው እናገኘዋለን።ታዲያ ሳንሻይን ካፌ እና ቁርስ ቤት ውሸትን እና ግነትን  ጨምሯል ከዚህም በተጨማሪ ሰወችን ዋሽቷቸዋል ብንል እውነት ነው።ለምን ካልን ደግሞ አንድ ማስታወቂያ  አንድን ነገርን በሚያስተዋውቅበት ጊዜ ካለው እውነታ ሳይርቅ ያለው ነገር ባማረ አቀራረብ ማስተዋወቅ ኖርበታል። ከዚህም በተጨማሪ ውሸትን ከማይወዱ ሃገር አስተዋውቃለሁ ቢልም ተቀባይነት ሊኖረው አይችልም ።
       በተጨማሪም ሳንሻይን ካፌእና ቁርስ ቤት ለተወሰነ ሰአት  ተቀባይነት ቢኖረውም ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ግን ሰወች ከደንበኛነታቸው ይርቃሉ ።ታዲያ ደንበኞች ሳንሻይን ካፌ እና ቁርስ ቤት ለወደፊት ሰወች የቤቱ ተጠቃሚ ሊሆኑለት አይችልም ። ከዚህም በተጭማሪከቤቱ የተጠቀሙ ሰወች ሌሎች ሰወች ከዚያ ቤት ተጠቃሚ እንዳይሆኑ ያደርጓቸዋል ። ምክናቱም እነዚህ ከዚህ በፊት የቤቱ ተጠቃሚ ስለነበሩ እና ስለ ቤቱ ጥራት ስለሚያውቁት ነው።ታዲያ ሳንሻይን ካፌእና ቁርስ ቤት እራሱን ማስተዋወቅ ያለበት ከቤቱ ካሉት አቅርቦቶች ጋር እና ካለው ተጨባጭ እውነታ ጋር ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ማስተዋወቅ ይኖርበታል።

No comments:

Post a Comment