ሰላም ባስ
ሰላም ባስ
ለምቾት አቻ የለውም ዘና ፈታ ብለው ለመጓዝ ካሰቡ ምርጫወትን ሰላም ባስ አድርገው ይጓዙ ዋጋችን ተመጣጣኝ ካሰቡበት ቦታ በፍጥነት እናደርሰወታለን ብቻ እርሰወ ምርጫወትን ከሰላም ባስ ጋር ካደርጉ እውነትም ከዘመኑ ጋር አብረው እየተራመዱ ነው ለምን ቢሉ ደግሞ በዘመናዊ መኪና ከዘመኑ ጋር አብረው ስለዘመኑ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ለተማሪዎች ካሰቡበት ቦታ ባሰቡት ሰዓት እንዲደርሱ በማሰብ ልዩ የሆነ ቅናሽ አድርገናል፡፡ ለምቾቱ ሰላም አንደኛ ነው በአለም:: ሰላም ባስ
No comments:
Post a Comment